👤👤Staff
Home About Us Main point Service Job Vacancy Materials Comment

"Please wait"
እባክወ በትዕግስት ይጠብቁ!

በመትከል ማንሰራራት"! በሚል መሪ ሃሳብ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ሀገር አቀፍ የአንድ ቀን ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተጀመረ

05-04-2026 17:50pm

ሙጃ፡ ሃምሌ 24/2017ዓ,ም (ግዳን ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን)
በመርሐ_ግብሩ የግዳን ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ አማኑኤል አያሌው ፣ የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ባዩህ፣ የወረዳ ስራ አስፈፃሚዎች ፣ የወረዳ አመራሮች ፣ የመንግስት ሰራተኞች ፣ የሙጃ ከተማ ኗሪዎች እንድሁም በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።
በተከላው 300 ሄ|ር መሬት በአንድ ጀንበር ይሸፈናል ፣ 3.1 ሚ/ቁ ችግኝ በአንድ ጀንበር ለመትከል መታቀዱን ፣ ለዚህም ችግኞች ተዘጋጅተው መቅረባቸውን እና በዛሬው እለት ተተክለው የሚጠናቀቁ መሆኑን የወረዳው ግብርና ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ካሳሁን ሞላ አስታውቀዋል።
"በመትከል ማንሰራራት"!!

loading

ይህ መረጃ 17 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form