05-04-2026 18:06pm
በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ የጥምቀት ከተራ በዓል በልዩ ድምቀት ተከበረ።
በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ የጥምቀት ከተራ በዓል በልዩ ድምቀት ተከበረ። ሙጃ፦ ጥር 10/2018 ዓ,ም (የግዳን ወረዳ ኮሙኒኬሽን) ለመላው ህዝበ ክርስቲያኖች እንኳን ለ2018 የጥምቀት በአል በሠላም አደረሳችሁ ፤ በዓሉ የሠላምናየፍቅር ፤ የመረዳዳት እና የአንድነት ይሁንልን/ይሁንላችሁ።
